class="content__text" ያሬድ ነጉ በ @yagutekurt ተገኝተን ባልጠበቅነዉ መልኩ አስተናግዶ በስማችን የሊስትሮ ሰራተኞችን ቁርጥ ጋበዘልን 🙏🙏
February 09, 2023
class="content__text" ተወዳጁ የፊልም ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ ያጉቴ ቁርጥ እና ክትፎ ቤትን ስለጎበኘህ ከልብ እናመሰግናለን። አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ በኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ ላይ በራሱ ጥረት ተወዳጅነትን ያተረፈ ወጣት ባለሙያ ነው። በቅርቡም ከሌሎች ሀገሮች በተገኘ ተሞክሮ ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ በሚገኝ ድጋፍ ተመልካችን የሚመጥን ፊልም ሰርቶ ያለምንም ክፍያ በዩትዩብ ቻናሉ ለማጋራት ጥረት እያደረገ ይገኛል። ይህ ተግባሩ ለኢትዮጵያ የፊልም እድገት እንደ አንድ አስተዋጽኦ የሚቆጠር በመሆኑ ድርጅታችን ያጉቴ ቁርጥ እና ክትፎ ቤት ጥረቱን ያደንቃል ይደግፋልም። ሙሌ ወንድሜ ስለመጣህ አመሰግናለሁ ያሬድ ነጉ ያጉቴ ልዩ ቁርጥ እና ክትፎ ቤት @henokwendmu
February 09, 2023
class="content__text" ሰው አክባሪ ፣ ተጫዋች ፣ ታታሪ ሰራተኛ በዛ ላይ የሰፈሬ ልጅ ……… ስላገኘውክ ደስ ብሎኛ እና ደግሞ ያጉቴ ቁርጥ ያበደ ነው 👍
February 02, 2023
class="content__text" ጎስሽ እንወድሃለን እናከብርሃን! ከያጉቴ ቁርጥ እና ክትፎ ቤት አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ ያጉቴ ቁርጥ ቤትን መጥተህ ስለጎበኘህ ከልብ እናመሰግናለን። አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ በብዙ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ የተከበረ ታላቅ እና ተወዳጅ አርቲስት ነው። በድርጅታችን እንግዳ ሆኖ በመገኘቱም የተሰማንን ታላቅ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን። ያሬድ ነጉ #ያጉቴቁርጥ አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ሰፈር!
February 02, 2023
class="content__text" ለመላው ኢትዮጵያውያን ከመቶ ሚሊየን በላይ ምስጋና አለኝ! የመጀመሪያ ስራዬን በዩትዩብ ካጋራኋችሁ ዕለት ጀምሮ ይህ ጽሁፍ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ በጠቅላላ የሙዚቃ ስራዎቼ በዩትዩብ ብቻ ከመቶ ሚሊየን ጊዜ በላይ እይታዎችን ማግኘት ችለዋል። ይኼም እንደ ኢትዮጵያ በዲጂታል ሚዲያ ሙዚቃቸው በስፋት እየተደመጠላቸው ከሚገኙና የተመልካች ቁጥራቸውም ከፍተኛ ከሆኑ የአገራችን አቀንቃኞች ተርታ ከመመድብም አልፎ በካሴት ሽያጭና በዲጂታል ሚዲያ እይታዎችም ከፍተኛ አድማጮች ካሉት ከክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቀጥሎ ያለውን የዕይታ መጠን እንድጎናጸፍ አስችሎኛል። ለዚህ መብቃቴ በድጋፋችሁ ነው። ለዚህም አድናቂዎቼ እና አድማጮቼ በቁጥራችሁ ልክ ከመቶ ሚሊየን ጊዜ በላይ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። ያሬድ ነጉ @tataafro_official
January 26, 2023
class="content__text" ያጉቴ ቁርጥ @yagutekurt እና ክትፎ ቤትን ለመመረቅ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን!!! #ያጉቴቁርጥ #ያጉቴክትፎ #ያጉቴልዩቁርጥ #yagutekurt
January 16, 2023
class="content__text" ምሳችሁን ለመመገብ @yagutekurt ን መርጣችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን!!! @mafiafro @tataafro_official @kuni_tesfay @leul_ga @kj_mercy_ #ያጉቴቁርጥ #ያጉቴክትፎ #ያጉቴልዩቁርጥ #yagutekurt
January 16, 2023
Similar accounts
Disclaimer
The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.
Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.
Contact