@yarednegu

Yared Negu

Unknown
class="content__text"
 ለመላው ኢትዮጵያውያን ከመቶ ሚሊየን በላይ ምስጋና አለኝ! 

የመጀመሪያ ስራዬን በዩትዩብ ካጋራኋችሁ ዕለት ጀምሮ ይህ ጽሁፍ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ በጠቅላላ የሙዚቃ ስራዎቼ በዩትዩብ ብቻ ከመቶ ሚሊየን ጊዜ በላይ እይታዎችን ማግኘት ችለዋል። ይኼም እንደ ኢትዮጵያ በዲጂታል ሚዲያ ሙዚቃቸው በስፋት እየተደመጠላቸው ከሚገኙና የተመልካች ቁጥራቸውም ከፍተኛ ከሆኑ የአገራችን አቀንቃኞች ተርታ ከመመድብም አልፎ በካሴት ሽያጭና በዲጂታል ሚዲያ እይታዎችም ከፍተኛ አድማጮች ካሉት ከክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቀጥሎ ያለውን የዕይታ መጠን እንድጎናጸፍ አስችሎኛል። ለዚህ መብቃቴ በድጋፋችሁ ነው። ለዚህም አድናቂዎቼ እና አድማጮቼ በቁጥራችሁ ልክ ከመቶ ሚሊየን ጊዜ በላይ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።

ያሬድ ነጉ @tataafro_official

class="content__text" ለመላው ኢትዮጵያውያን ከመቶ ሚሊየን በላይ ምስጋና አለኝ! የመጀመሪያ ስራዬን በዩትዩብ ካጋራኋችሁ ዕለት ጀምሮ ይህ ጽሁፍ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ በጠቅላላ የሙዚቃ ስራዎቼ በዩትዩብ ብቻ ከመቶ ሚሊየን ጊዜ በላይ እይታዎችን ማግኘት ችለዋል። ይኼም እንደ ኢትዮጵያ በዲጂታል ሚዲያ ሙዚቃቸው በስፋት እየተደመጠላቸው ከሚገኙና የተመልካች ቁጥራቸውም ከፍተኛ ከሆኑ የአገራችን አቀንቃኞች ተርታ ከመመድብም አልፎ በካሴት ሽያጭና በዲጂታል ሚዲያ እይታዎችም ከፍተኛ አድማጮች ካሉት ከክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ቀጥሎ ያለውን የዕይታ መጠን እንድጎናጸፍ አስችሎኛል። ለዚህ መብቃቴ በድጋፋችሁ ነው። ለዚህም አድናቂዎቼ እና አድማጮቼ በቁጥራችሁ ልክ ከመቶ ሚሊየን ጊዜ በላይ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። ያሬድ ነጉ @tataafro_official

January 26, 2023

Disclaimer

The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.

Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.

Copyright © 2025 insiflow.com