class="content__text" ተወዳጁ የፊልም ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ ያጉቴ ቁርጥ እና ክትፎ ቤትን ስለጎበኘህ ከልብ እናመሰግናለን። አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ በኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ ላይ በራሱ ጥረት ተወዳጅነትን ያተረፈ ወጣት ባለሙያ ነው። በቅርቡም ከሌሎች ሀገሮች በተገኘ ተሞክሮ ከአድናቂዎቹ እና ከወዳጆቹ በሚገኝ ድጋፍ ተመልካችን የሚመጥን ፊልም ሰርቶ ያለምንም ክፍያ በዩትዩብ ቻናሉ ለማጋራት ጥረት እያደረገ ይገኛል። ይህ ተግባሩ ለኢትዮጵያ የፊልም እድገት እንደ አንድ አስተዋጽኦ የሚቆጠር በመሆኑ ድርጅታችን ያጉቴ ቁርጥ እና ክትፎ ቤት ጥረቱን ያደንቃል ይደግፋልም። ሙሌ ወንድሜ ስለመጣህ አመሰግናለሁ ያሬድ ነጉ ያጉቴ ልዩ ቁርጥ እና ክትፎ ቤት @henokwendmu
February 09, 2023
Disclaimer
The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.
Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.
Contact