class="content__text" ስለመጣችሁ እናመሰግናለን!!! በያጉቴ ቁርጥ እና ልዩ ቁርጥ ቤት ለዐይን የሚማርክ፣ ሲበሉት የሚጥም፣ ለስለስ ያለ ሥጋ ያገኛሉ። ጥሬ ሥጋ፣ ክትፎ፣ ጎረድ ጎረድ፣ ሸክላ ጥብስ፣ ጎድን ጥብስ እና ሌሎችንም የምግብ ዐይነቶች አዘጋጅተን እንጠብቃችኋለን። ይምጡና ይዝናኑ! አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ሠፈር ወንድማማቾች አጠገብ ስልክ🤳 +251924038081 @yagutekurt
January 16, 2023
Disclaimer
The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.
Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.
Contact
office@insiflow.com