@diretube

DireTube

Unknown

Instagram posts and videos uploaded by diretube

diretube

class="content__text" ጥራታቸዉን የጠበቁ ዘመናዊ እና በመጠኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከሃሁዞን እነሆ!! ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ። 👉 https://m-ini.me/6ddy

February 12, 2023

diretube

class="content__text" ጥራታቸዉን የጠበቁ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ከሃሁዞን እነሆ!! ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ:: 👉 https://m-ini.me/7oWE

February 12, 2023

diretube

class="content__text" መልካም የገና በዓል #ማጄላን የበዓል ትዝታ! °°°°°°°°°°°° የሰፈራችን አባቶች የገዙት በሬ አንድ አይን አልነበረውም! የት ዘምቶ እንደሆነ እንጃ! ታጅቦ መጣ...ጭቃ ሹም ይመስል..አረማመዱ መቼም የጤና አልነበረም። ልክ የሰፈራችን የቆሻሻ ገንዳ አጠገብ ሲደርስ ደነበረ! ተፈነጣጠረ! አባቶቻችን እንደ ዝምብ መንጋ ዝዝዝዝ..ብለው ተበተኑ! " ያዘው! ያዘው! " ከወኔ ውጪ ሰውነት የሌላቸው ጋሽ ብሩ ቁልቁል የሚንደረደረውን በሬ በሩጫ ተከተሉት ...ግን ፈጠኑ....በጣም! በሬው ቀጥ ብሎ ሲቆም ጋሽ ብሩ ፍሬናቸውን በጥሰው እግሩ ስር እንደ ሊስትሮ..... በሬው በቀኟ ዐይኑ እንደ መሽኮርመም አለና፡ በቀንዱ ዘገናቸው! ( የምሬን ነው ) ቀንዱ ላይ አፈናጧቸው ሲታይ፡ አጋዘን ይመስል ነበር። ዘቅዘቅ ሲሉ፡ ነጯ ኮፍያ ጠብ አለች! " በህግ አምላክ! "....አሉ አየር ላይ ( ማንን ይሆን? ) በሬው ጋሽ ብሩን ኸቆሻሻ ገንዳ ላይ ደፋቸው! ተረኛ የሚዘገን ሲፈልግ፡ ሰዉ ተተራመሰ! ዞሮ ዘሎ ሲመጣ ጋሽ ብሩ ከገንዳው ብቅ አሉ! አልጋ ስር የተረሳ ጫማ መስለው.. " ኮፍያዬን አላያችሁም? " " አላየንም " " ያችኋትናኮ አቀብሉኝማ " " ሌላ ቀን ይውሰዷት "..ይኸ ጥቄ በሬ ቢጠርገንስ? " እኔ አባታችሁ እንዴት ልውጣ ታዲያ? " እንዳይወጡ ቆሟል ፊት ለፊት " ኧረ ጠነባሁ ጎበዝ " በሳቅ ተንጫጫን። በሬው በስንት መከራ ተሸነፈ! ታርዶም ጣጠኛ ነበር የታረደ ቀን ጠዋት ቅርጫው ላይ ሁካታ ይሰማል። ጨጓራው ተሰረቀ! ያው ከሮቤል ውጪ መቼም ማንም አይሆንም! የነሮቢ በር በሃይል ሲንኳኳ!...ራሱ ከፈተ፡ " ጨጓራውን መልስ! " " ኧረ ጋሼ! የምን ጨጓራ? " " አንት ልምቡጣም!...ደግሶልሃል! " " እኔ አላየሁምኮ " " ምንድነው በመዘፍዘፊያው ያስቀመጥከው " " የባቢ ሽንት ጨርቅ ነው " " እያጠብክለት? " " አዎ " " በፈርስ ነው የምታለቀልቀው? "😂 ፍቅሬ ፍቅርሻ 🙏

January 12, 2023

diretube

class="content__text" ሃሁዞን ላይ በመግባት ምን ሊያገኙ እንደሚችሉ ያውቃሉ? ዘመኑን የሚመጥኑ የሴቶች እና የወንዶች መዋቢያ ምርቶችን ፣ ዘመኑን የዋጁ አልባሳት እና ጫማዎችን ጥራቱን በጠበቀ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ። ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ወደ ሸመታ ይግቡ!!! | ሃሁዞን | Hahuzon https://m-ini.me/94mA

January 12, 2023

diretube

class="content__text" መልካም የገና በዓል ይሁንላቹ #diretube #ድሬ ትዪብ

January 12, 2023

diretube

class="content__text" አዳዲስ እና ያገለገሉ መኪኖች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ ማሽኖች እንዲሁም ትራክተሮችን ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ካሰቡ የመጀመሪያ ምርጫዎት እኛን ያድርጉ ! | ሃሁዞን | Hahuzon.com ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ወደ ሸመታ ይግቡ። https://m-ini.me/6VT7

January 12, 2023

diretube

class="content__text" ለገና በዓል የቤት ዕቃዎች ፣ የቤት ማስጌጫዎች እና የአልጋ ልብሶች ፣ የወጥ ቤት እቃዎችን ፣ የሕፃናት እና የልጆች ምርቶችን - በተመጣጣኝ ዋጋ እንደምርጫዎ ሃሁዞን ብለው በመግባት ወይም ከታች ሊንኩን በመጫን ይሸምቱ!!! | ሃሁዞን | Hahuzon https://m-ini.me/86cA

January 12, 2023

diretube

class="content__text" ፔሌ!

January 12, 2023

diretube

class="content__text" በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የሰላም ውይይት የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም እና ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ስምምነት ላይ ተደረሰ። #Ethiopia

November 12, 2022

diretube

class="content__text" ተወዳጅ "ተወዳጅ" የተሰኘው አዲስ አልበም ከድምፃዊት Haleluya Tekletsadik መስከረም 14 ቀን 2015ዓ.ም በሃሌሉያ የዩትዩቡ ቻናል ይለቀቃል:: የሃሌሉያ መልእክት "እነሆ የብዙ ግዜ የጥረት ዉጤታችን የሆነዉን የሙዚቃ አልበሜን እጅግ ለምወዳችሁ እና ለማከብራችሁ ቅዳሜ መስከረም 14 በራሴ YouTube channel የምለቅ መሆኔን ስገልፅ በታላቅ አክብሮት እና ደስታ ነዉ።" የሙያ አጋሮቼ ኤንዲ ቤተ ዜማ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ይልማ ገብረ አብ፣ ዳዊት ተስፋዬ፣ አለማየሁ ደመቀ፣ ዘዉዱ በቀለ፣ አቡ ገብሬ እንዲሁም ሀብታሙ የሻምበል በሰጡኝ የሙያ ድጋፍ እና ማበረታታት እራሴን ዉስጤን ለማግኘት የጣርኩበት “ተወዳጅ” የተሰኘዉ የመጀመሪያ አልበሜ ነዉ። ቅዳሜ መስከረም 14

October 12, 2022

diretube

class="content__text" እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን!!🌼 2014 አብራችሁን ነበራችሁ። በሚዛናዊ ዜና እና መረጃዎቻችን እንደምትተማመኑ አንጠራጠርም። በአዲሱ ዓመትም አብረን መሥራታችንን እንቀጥላለን። በመረጃ፣ በሃሳብ አግዙን። መጣጥፎችን ፃፉልን። 2015 አዲስ ዓመት ሠላም የሚሰፍንበት፣ ክፉ የሚርቅበት፣ የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት መንፈስ የሚነግሥበት እንዲሆንልን ምኞታችን ነው። መልካም አዲስ ዓመት!! 💚💛❤️ #DireTube

September 12, 2022

diretube

class="content__text" የትግራይ ባለስልጣናቶች ትግራይ ላይ ከሚገኘው የአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤት ከ570,000 በላይ ሌትር ነዳጅ መዝረፋቸውን ገለጹ።

September 12, 2022

Similar accounts

natgeo

284.3m followers

@natgeo
iamcardib

169.3m followers

@iamcardib
ddlovato

157.4m followers

@ddlovato
realmadrid

152.8m followers

@realmadrid
chrisbrownofficial

145.3m followers

@chrisbrownofficial
fcbarcelona

125.6m followers

@fcbarcelona
championsleague

113.4m followers

@championsleague
gal_gadot

109.3m followers

@gal_gadot
sooyaaa__

77.4m followers

@sooyaaa__
premierleague

72.7m followers

@premierleague
theweeknd

71.7m followers

@theweeknd
urvashirautela

70.3m followers

@urvashirautela

Disclaimer

The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.

Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.

Copyright © 2024 insiflow.com