@diretube

DireTube

Unknown
class="content__text"
 እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን!!🌼

2014 አብራችሁን ነበራችሁ። በሚዛናዊ ዜና እና መረጃዎቻችን እንደምትተማመኑ አንጠራጠርም።

በአዲሱ ዓመትም አብረን መሥራታችንን እንቀጥላለን። በመረጃ፣ በሃሳብ አግዙን። መጣጥፎችን ፃፉልን። 2015 አዲስ ዓመት ሠላም የሚሰፍንበት፣ ክፉ የሚርቅበት፣ የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት መንፈስ የሚነግሥበት እንዲሆንልን ምኞታችን ነው።
 
መልካም አዲስ ዓመት!! 💚💛❤️

 #DireTube

class="content__text" እንኳን አደረሳችሁ/አደረሰን!!🌼 2014 አብራችሁን ነበራችሁ። በሚዛናዊ ዜና እና መረጃዎቻችን እንደምትተማመኑ አንጠራጠርም። በአዲሱ ዓመትም አብረን መሥራታችንን እንቀጥላለን። በመረጃ፣ በሃሳብ አግዙን። መጣጥፎችን ፃፉልን። 2015 አዲስ ዓመት ሠላም የሚሰፍንበት፣ ክፉ የሚርቅበት፣ የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት መንፈስ የሚነግሥበት እንዲሆንልን ምኞታችን ነው። መልካም አዲስ ዓመት!! 💚💛❤️ #DireTube

September 12, 2022

Disclaimer

The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.

Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.

Copyright © 2024 insiflow.com