@diretube

DireTube

Unknown
class="content__text"
 ተወዳጅ

"ተወዳጅ" የተሰኘው አዲስ አልበም ከድምፃዊት Haleluya Tekletsadik መስከረም 14 ቀን 2015ዓ.ም በሃሌሉያ የዩትዩቡ ቻናል ይለቀቃል:: 

የሃሌሉያ መልእክት 

"እነሆ የብዙ ግዜ የጥረት ዉጤታችን የሆነዉን የሙዚቃ አልበሜን እጅግ ለምወዳችሁ እና ለማከብራችሁ ቅዳሜ መስከረም 14 በራሴ YouTube channel የምለቅ መሆኔን ስገልፅ በታላቅ አክብሮት እና ደስታ ነዉ።"

የሙያ አጋሮቼ ኤንዲ ቤተ ዜማ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ይልማ ገብረ አብ፣ ዳዊት ተስፋዬ፣ አለማየሁ ደመቀ፣ ዘዉዱ በቀለ፣ አቡ ገብሬ እንዲሁም ሀብታሙ የሻምበል በሰጡኝ የሙያ ድጋፍ እና ማበረታታት እራሴን ዉስጤን ለማግኘት የጣርኩበት “ተወዳጅ” የተሰኘዉ የመጀመሪያ አልበሜ ነዉ። 

ቅዳሜ መስከረም 14

class="content__text" ተወዳጅ "ተወዳጅ" የተሰኘው አዲስ አልበም ከድምፃዊት Haleluya Tekletsadik መስከረም 14 ቀን 2015ዓ.ም በሃሌሉያ የዩትዩቡ ቻናል ይለቀቃል:: የሃሌሉያ መልእክት "እነሆ የብዙ ግዜ የጥረት ዉጤታችን የሆነዉን የሙዚቃ አልበሜን እጅግ ለምወዳችሁ እና ለማከብራችሁ ቅዳሜ መስከረም 14 በራሴ YouTube channel የምለቅ መሆኔን ስገልፅ በታላቅ አክብሮት እና ደስታ ነዉ።" የሙያ አጋሮቼ ኤንዲ ቤተ ዜማ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ፣ ይልማ ገብረ አብ፣ ዳዊት ተስፋዬ፣ አለማየሁ ደመቀ፣ ዘዉዱ በቀለ፣ አቡ ገብሬ እንዲሁም ሀብታሙ የሻምበል በሰጡኝ የሙያ ድጋፍ እና ማበረታታት እራሴን ዉስጤን ለማግኘት የጣርኩበት “ተወዳጅ” የተሰኘዉ የመጀመሪያ አልበሜ ነዉ። ቅዳሜ መስከረም 14

October 12, 2022

Disclaimer

The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.

Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.

Copyright © 2024 insiflow.com