@teddyafronet

Teddy Afro

Unknown
class="content__text"
 ከታች የተቀመጠው ሀሳብ የሁላችን ጽኑ አቋማችን ሊሆን ይገባል። ከዚህ ቀደም ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( @teddyafromuzika ) ካስተላለፈው ተቀንጭቦ የወጣ።
 
"...በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ።

(ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።)"

ቴዎድሮስ ካሳሁን 
(ቴዲ አፍሮ)

በኢትዮጵያ ለዘለዓለም።
 #አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን
 #አንድ_ሲኖዶስ
 #አንድ_ፓትርያርክ
 #eotc_one_holy_synod
 #one_church
 #one_patriarch
 #his_holiness_abune_mathias
 #oriental_orthodox

class="content__text" ከታች የተቀመጠው ሀሳብ የሁላችን ጽኑ አቋማችን ሊሆን ይገባል። ከዚህ ቀደም ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ( @teddyafromuzika ) ካስተላለፈው ተቀንጭቦ የወጣ። "...በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ። (ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።)" ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በኢትዮጵያ ለዘለዓለም። #አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox

February 12, 2023

Disclaimer

The data provides is not authorized by TikTok. We are not an official partner of TikTok.

Use of materials from the resource is permitted only with a link to our resource.

Copyright © 2025 insiflow.com